ጁን 2024 የ ዲሲ የሰባዊ መብቶች ቢሮ (የኦ-ኤችአር) መጽሄት- ውርሃዊ የዲሬክተር መልእክት (Amharic)
ጁን 2024 የ ዲሲ የሰባዊ መብቶች ቢሮ (የኦ-ኤችአር) መጽሄት- ውርሃዊ የዲሬክተር መልእክት የተከበራችሁ ኗሪዎች፣ ጎረቤቶችና ጓዶች፡- የጁንን ወር በምንቀበልበት ወቅት ዋነኛ እሴቶቻችን ለሆኑት ሁለት በዓላት እውቅና ስንሰጥ ከፍተኛ ደስታና ኩራት ይሰማኛል፤ የፕራይድ ወር (Pride Month) እና የስደተኞች የቅርስ ወር (Immigrant Heritage Month)። እነኚህ ሁለት በዓላት፤ ለ …